Tender Detail

Tender Details


የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያሥፈልጉን የሥልጠና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ////001/2017

 

የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ///ልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 . ከቡታጅራ 38 ኪሎ ሜትር ርቀትና ከአዲስ አበባ 196 ኪሎ ሜትር ላይ በአገና ከተማ የሚገኝ ኮሌጅ ሲሆን 2018 . በጀት ዓመት የሚያሥፈልጉን የሥልጠና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አቅራቢዎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥልጠና ፍሎች ለማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. የኢኮቴ (ICI) ዕቃዎች ዝርዝር
  2. የቢሮ የጽሕፈትና ሌሎች መገልገያ ዕቃዎች
  3. Masonry ሥልጠና ፍል ቋሚ እቃዎች
  4. Mechanics ሥልጠና ክፍል ዕቃዎች
  5. Automotive ሥልጠና ፍል ዕቃዎች
  6. BEI ሥልጠና ፍል ዕቃዎች
  7. ተዛማጅ ሥልጠና ፍል ዕቃዎች
  8. Electro technology ዕቃዎች
  9. የጋርመንት ሥልጠና ክፍል ዕቃዎች
  10. ለሞተር ሳይክሎች የሚያስፈልጉ መለዋወጫ ዕቃዎች
  11. የአካባቢ ምርት ዕቃዎች
  12. የሰብል ልማት ሥልጠና ፍል ዕቃዎች
  13. Hotel ሥልጠና ፍል ቋሚ ዕቃዎች
  14. የፈርኒቸር ሥልጠና ክፍል ዕቃዎች

በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱትን የሥልጠና ዕቃዎች ለማቅረብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው አቅራቢዎች ማስረጃቸውን ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ
  2. ተጫራ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር (600) ስድስት መቶ ብር ብቻ) በኮሌጁ አካውንት ቁጥር 1000168288248 በማስገባት ስሊፕ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታው ሰነድ በኮሌጁ ግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 16 ለተከታታይ የሥራ ቀናት ከቀኑ 6:00 ድረስ መግዛት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የዘመኑ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል
  4. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የሥራ ቀናት 15ኛው ቀን 6:00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን ታሽጎ 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች የእቃውን ዋጋ የእቃውን አይነት በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው መሰረት ይሆናል
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ ሰነድ ሞልተው ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦድ 1.5% በባንክ የተመሰከረለት (CPO) በንብ ባንክ፣ በብርሃን ባንክ፣ በአቢሲኒያ ባንክ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአገና ፖሊ ኮሌጅ ስም በማሠራት ኦርጅናል ዶክመንት በፖስታ ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች ሌላው ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ፡፡
  8. ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. የጨረታ አሸናፊዎች ዋናውን እቃ ከማስገባታቸው በፊት ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  10. ጨረታውን ያሸነፈው አካል ሕጉ በሚፈቅደው መሰረት 3% (Withholding) የመክፈል ግዴታ አለባቸው
  11. የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉትን ዕቃ ወደ ኮሌጁ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0113290387/ 0113290569 ፋክስ 0113290168

Email: agenacon.indus.college@gmail.com

 

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቴክ/ሙያ ትም/ሥልጠና ቢሮ የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

Save Tender