የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለቴ/ከ/ሴ/ህ/ወ/ማ/ጉ/ጽ/ቤት የህጻናት ማቆያ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለማሰራት ይፈልጋል
የቴፒ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት የግዥ/ፋ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች/ እስቴሽነሪ፣ ሎት 2. ኤሌከትሮኒከስ ላፕቶፕ፣ ዴስከ ቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር፣ ኢብሰን እስካነር፣ CCTV Camera television ሎት 3. ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች መሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በቴፒ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚከተሉትን የኮሪደር ልማት ስራ ለማሰራት ይፈልጋል።