በቂሊንጦ ቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለህብረት ሱቅ እና መዝናኛ ከበባት አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን ማለትም የተፈጨ ቡና፣ የለውዝ ቅቤ፣ የሻይ ቅጠል፣ የዳቦ ዱቄት፣ የዳቦ እርሾ፣ የዳቦ ማኮፈሻ፣ ጨው፣ የምግብ ዘይት፣ የወጥ ማጣፈጫ ቅመም፣ ፕላስቲክ እሽግ ጁስ ባለ፣ ፕላስቲክ እሽግ ማር፣ እሽግ ውሃ፣ ኢንዶሚን፣ ወተት፣ እርጎ፣ ዱቄት ወተት፣ ገብስ ቆሎ፣ ማርማራታ፣ ማርጋሪን፣ የአሳ ሰርዲን የዶሮ ዕንቁላል
በቂሊንጦ ቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለህብረት ሱቅ እና መዝናኛ ከበባት አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
በቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች አትክልቶች ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ አትክልቶች ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ አትክልቶች ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል፡፡