በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ከተማ አስተዳደር ቡሌ ማዘጋጃ ቤት በቁጥር ቡ/ማ/1606/218/ በቀን 15/12/2018 ዓ/ም ግልጽ ጨረታ እንዲወጣ በደብዳቤ የቡሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤትን በጠየቁት ጥያቄ መሠረት ከተማ ውስጥ የመንገድ መብራት ፖል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የባቹማ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በ2018 ዓ/ም በበጀት ዓመቱ የሚሰሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ስራዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡