ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል።
እድግ አቀፍ ትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ወጪ ገቢ የሂሳብ (ኦዲት ለማድረግ) ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡