Tender Detail

Tender Details

  • Company እድግ አቀፍ ትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት
  • Address አ/አበባ ከአየር ጤና ወደ ካራ ቆሬ በሚወስደው መንገድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግራር ቅርንጫፍ ካለበት (ዘርሽታ ሕንፃ ፊት ለፊት) በሚገኘው ችዋችመን ብረታ ብረት እና ጠቅላላ ንግድ ሥራ አ/ማ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ 405/404 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0923564673
  • Website
  • Deadline26 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-02-26 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Accounting System Design

ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት 2017 .. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላችሁ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፡- /አበባ ከአየር ጤና ወደ ካራ ቆሬ በሚወስደው መንገድ የኢትዮጵያ ንግድ ባን ግራር ቅርንጫፍ ካለበት (ዘርሽታ ሕንፃ ፊት ለፊት) በሚገኘው ችዋችመን ብረታ ብረት እና ጠቅላላ ንግድ ሥራ / ሕንፃ 4 ፎቅ 405/404

ለበለጠ መረጃ፡- 0913 02 70 01 ወይም 0945 37 55 77

 

ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት

Save Tender