Tender Detail

Tender Details

  • Company እድግ አቀፍ ትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት
  • Address አ/አበባ ከአየር ጤና ወደ ካራ ቆሬ በሚወስደው መንገድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግራር ቅርንጫፍ ካለበት (ዘርሽታ ሕንፃ ፊት ለፊት) በሚገኘው ችዋችመን ብረታ ብረት እና ጠቅላላ ንግድ ሥራ አ/ማ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ 405/404 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0923564673
  • Website
  • Deadline17 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-10-17 00:00:00
  • Categories Audit Service

እድግ አቀፍ ትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ወጪ ገቢ የሂሳብ (ኦዲት ለማድረግ) ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

እድግ አቀፍ ትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ወጪ ገቢ የሂሳብ (ኦዲት ለማድረግ) ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው

2. የዘመኑን ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያደሱ

3. ለኦዲት ሥራ በቂ የሥራ ልምድ ያላቸው እና ብቁ ባለሙያ ያላቸው

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN number) ያላቸው

ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋ እና ሥራውን ሠርታችሁ የምታስረከቡበትን ጊዜ የሚገልጽ ሰነድ በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንድታመለከቱ እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡- አ/አበባ ከአየር ጤና ወደ ካራ ቆሬ በሚወስደው መንገድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግራር ቅርንጫፍ ካለበት (ዘርሽታ ህንፃ ፊት ለፊት) በሚገኘው ቸዋችመነ ብረታ ብረት እና ጠቅላላ ንግድ አ/ማ ህንፃ 4ኛ ፎቅ 405

ለበለጠ መረጃ:- 0923564673-091302700 0945375577

እድግ አቀፍ ትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት

Save Tender