ኬ.ኤች.ኬ.ዋይ.ኬ. ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታና ድንገተኛ መደበኛ
ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ማስታወቂያ
1. አክሲዮን ማህበራችን የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ስለሚፈልግ
1. የታደሰ የስራ ፈቃድ
2. የግብር ከፋይ መለያ ቀጥር
3. ከዋና ኦዲተር እውቅና ያለው
4. የሙያ ማረጋገሜ ማቅረብ የሚችል
5. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
6. የዘመኑ ግብር የከፈለ መሆኑን የሚያረጋግጥ የታደሰ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል ድርጅት (ግለሰብ) ለ3 አመት በተከታታይ ዓመት ኦዲት ለማደረግ ለመዋዋል የሚችል ሆኖ የሚሰራበት የዋጋ ዝርዝር በታሸገ ፖስታ በማቅረብ መወዳደር ይችላል ተወዳዳሪዎቹ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በድርጅቱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
2. የማህበሩ አባላት መስከረም 30 ቀን 2019 ጠቅላላ መደበኛና ደንገተኛ ጉባኤ ስለአለ በተጠቀሰው ቀን የታደሰ መታወቂያና ተወካዮች የተወከሉበት ሠነድና የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ከጠዋቱ 3፡30 በማህበሩ ፅ/ቤት እንዲገኙ ቦርዱ ወስኗል፡፡ አጀንዳዎቹ የአስተዳደር ሪፖርት ማድመጥና መወሰን ኦዲት ሹመት መሰየም ይሆናል።
አድራሻ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ጎላጉል 22 ማዞሪያ ሀናንኬ ሕንፃ አጠገብ ሕብረት ባንክ ባለበት የድርጅቱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ማቅረብ ይችላሉ።
ስልክ ቁጥር፡- 0913 87 38 91 ወይንም
0914 62 09 14
ኬ.ኤች.ኬ.ዋይ. ኬ. ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር
