የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከ UNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የተቀናጀ ትምህርት የቅድመ አንደኛ ደረጃ 1 እና 2 የመምህሩ መምሪያ ህትመት አገልግሎት ግዥ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል።
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተማሪዎች ዴስክ እና ጥቁር ሰሌዳ በጨረታ መለያ ቁጥር ጋም-ትም-ዕቃ-መደ-ዴስከ-01-2018 እንዲሁም ከEETOL በተገኘ በጀት ለ2018 ትምህርት ዘመን በኢታንግ ልዩ ወረዳ ለሚገኙ ሦስት የስደተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (ለቴርኮዲ፣ ጉኜል እና ኩሌ) ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግዥ መለያ ቁጥር GaREB-GEQIP-E-Non-con-EETOL-2017-3 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡