በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ አዲስ ለተገጠመ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ፓወር ኬብል 4*25mm2፣ ኬብል 4*4 mm2፣ ኬብል 4*10mm2 ፣ ኬብል 4*2.5mm2 እና 3 ፌዝ 63A ብሬከር ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድረዉ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ በቆሎ፣ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚከስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡