በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሐቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የመንገድ ስራ የማሽን ኪራይ በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መከራየት እና ከዚህ በፊት የመ/ወ/አስ/ፅ/ቤት G+5 ህንፃ ግንባታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ27/02/2018 ዓ/ም በደረጃ 4Gc/Bc እና በላይ ባሉ ኮንትራክተሮች ለማስገንባት ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወቃል::
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሐቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የስፖርት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መግዛት እና የመ/ወ/አስ/ፅ/ቤት G+4 ህንፃ ግንባታ ከደረጃ 1 እስከ 4 GC እና BC በግልፅ ጨረታ አጫርቶ ማስገንባት ይፈልጋል።