በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዚያ 23 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት አንደኛ ዙር የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዝያ 23 ቅ አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት 2ተኛ ዙር ግዥ ለት/ቤቱ የሚያስፈልገውን የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህር እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ቋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።