Tender Detail

Tender Details


በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዝያ 23 ቅ አንደኛ እና የመ/ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት 2ተኛ ዙር ግዥ ለት/ቤቱ የሚያስፈልገውን የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህር እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ቋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

2ተኛ ዙር የግልጽ ረታ ማስታወቂያ

 

በየካ /ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዝያ 23 አንደኛ እና የመ/ደረጃ /ቤት 2018 . የበጀት ዓመት 2ተኛ ዙር ግዥ ለት/ቤቱ የሚያስፈልገውን የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህር እቃዎች፣ ዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ቋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በዚሁ መሰረት-

  1. በዘመኑ የታደሰ የመንግሥት የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  3. የእቃዎቹ ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ ነገር ግን ሳያቀርብ ቢገኝ እንዳቀረበ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  4. የምዝገባ የምስክር ወረቀት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ብር አላቂ እቃ (ሎት 001) 5,000 ብር፣ የፅዳት እቃ (ሎት 002) 5,000 ብር፣ አላቂ የትምህርት እቃ ሎት 003 4,000 ብር፣ የደንብ ልብስ (ሎት004) 5,000 ብር፣ ቋሚ ዕቃ (ሎት 005) 4,000 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በጥሬ ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ባሸነፉበት እቃዎች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው ሆኖም የደንብ ልብስ ናሙና ሲቀርብ በጣቃ መሆን አለበት ፡፡
  8. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ነጋዴዎች ወይም አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ /ቤቱ ያዘጋጀው 300 ብር በመፈል ሰነዱን በመግዛትና ቢሮ ቁጥር 6 ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ፡፡
  9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው
  10. ጨረታው የሚከፈተው 10ኛው ቀን ከተጠናቀቀ በኋላ ባለው የሥራ ቀን 1130 ታሽጎ 11ኛው ቀን 300 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል

 

ማሳሰቢያ፡- በጨረታው አሸናፊ ሲሆኑ ውል ሲፈራረሙ 10% የውል ማስከበሪያ መኖሩን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻችን፡- ፈረንሳይ ለጋሲዮን ወደ ኢየሱስ /ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ወረዳ 01 ጤና ጣቢያ አለፍ ብሎ ወደ ቀኝ በሚወስደው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ

መረጃ- በስልክ መስመር 09-64-60-96-31 /011-15-49055

 

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የሚያዝያ 23 /አንደኛና የመ///ቤት

 

Save Tender