የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪከ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የአረቅጥ ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተለያዩ ፕሮግራሞችና ሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎች ማለትም የሜካኒክስ ፣ የእውቶሞቲቭ ፣የአይሲቲ ፣ የቢኢአይ ፣ የኮንስትራከሽን፣ የሰርቬ ፣የስቴሽነሪ ፣ የደንብ ልብሶች፣ የፅዳት፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ለሆቴል እና ቱሪዝም ስልጠና መስጫ እቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢ ንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡