Tender Detail

Tender Details

  • Company የአረቅጥ ፖ/ቴ/ኮሌጅ
  • Address -----------, Phone: 0113110554
  • Website
  • Deadline05 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-03-05 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical

የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪከ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪከ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በማመልከቻ ሲጠይቁ ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች:-

1. ሕጋዊ ምዝገባ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

2. በደረጃው ቢሲ-5/ጂሲ-5 እና ከዚህ በላይ ፍቃድ ያላቸው

3. የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፤

4. የዘመኑ የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።

5. በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙትን የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆነ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች ከላይ የተገለፁትን መስፈርት አሟልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 600 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በአካውንት ቁጥር 1000133257498 በመክፈል እና አረቅጥ ፖሊቴከኒከ ኮሌጅ ፋይናንስ ከፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶክመንት ሲያቀርቡ

) ለቴከኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶግራፊከ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ የጨረታ ማስከበሪያ 150,000 / አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/ በባንክበተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ሌሎች ተቀባይነት ያላቸው የጨረታ ማስከበሪያዎች ከኦርጅናል ዶክመንት ጋር በማድረግ በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ /ቴከኒካል በሚል በመለየት/

) ለፋይናንሺያል ዶከመንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ /ፋይናንሻል በሚል በመለየት እስከ 21ኛው ተከታታይ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

8. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በአረቅጥ ፖሊቴከኒክ ኮሌጅ ስም እና ከቴክኒካል ዶክመንት ኦርጅናል አብሮ መቅረብ አለበት።

9. ከተራቁጥር 1-8 የተጠቀሱት መስፈርቶች ሙሉ ለሙሉ ያላሟላ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።

10. የጨረታው ቴክኒካል ዶክመንት በ21ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

11. የፋይናንሺያል የፕሮጀከቱ ግንባታ ዋጋ / ከቴከኒከ ግምገማ ውጤት በኋላ የቴከኒከ ግምገማውን ያለፉት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታው ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገለፀው ቀን ይከፈታል።

12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፦

ገኛ/ የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ከሚከታተላቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ በአፈፃፀማቸው ምክንያት 3 ዙር ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸው ውል ያቋረጡ ተቋራጮች መወዳደር አይችሉም፡፡

2ኛ/ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ የሆነ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡

3ኛ/ በጨረታው ሂደት ውስጥ ተሻሽሎ የወጣው የክልሉ የግዢ መመሪያ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ 0911068530፣ 0913757968 እና 0913700666 መደወል ይችላሉ።

የአረቅጥ ፖሎ ቴክኒክ ኮሌጅ

Save Tender