የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት ለደካ ሳይለም ሎት-2 መንገድ ጥገና እና ለመንገድ ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውል በሎት1 ገልባጭ መኪናችን ለመከራየት እና በሎት2 የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም ዶዘር፣ግሬደር፣ ሮለር እና ሎደር በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶችና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም ዶዘር፣ ኤክስካቫተር እና ሮለር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡