በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ለከተማ አቀፍ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም፡- ሎት-1- እስቴሽነሪ፣ ሎት-2-ፈርኒቸር፣ ሎት-3 ኤሌክትሮኒከስ፣ ሎት-7-የሞተር ሣይከል የመብራት ፖውዛ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ከሀሴ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ባቀረቡት ጥያቀ መሰረት በ2018 በጀት ዓመት ዲች ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ሳይናንስ ጽ/ቤት ከጤና ጽ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2018 በጀት ዓመት በጀምጀም ቀበሌ እና በጦቅቻ ቀበሌ ጤና ኬላ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል።