በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮች በግልፅ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል