Tender Detail

Tender Details


በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮች በግልፅ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል።


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

///አስ////ምዕራብ //ቤት/ፕሮ 9/2018

1.     ሎት 1 /ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018

2.     ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ ቁጥር /02/2018

3.     ሎት 3 የጽዳት እቃ የግዥ መለያ ቁጥር /03/2018

4.     ሎት 4 እስካነር የግዥ መለያ ቁጥር /04/2018

5.     ሎት 5 GPS የግዥ መለያ ቁጥር /05/2018

6.     ሎት 6 የደንብ ልብስ የግዥ መለያ ቁጥር /06/2018

7.     ሎት 7 የኤሌክትሪክ መኪና የሰርቪስ አገልግሎት 7/2018

8.     በግልፅ ጨረታ ሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡

9.     ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ በዘርፍ የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ቲን ነምበር ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ኮፒውን ማቅረብ የሚኖርባችሁ ሲሆን የመወዳደሪያ ሰነዶችን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10. ጨረታውን መካፈል የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን እቃቂ ቃሊቲ 5,000 ቤቶች ገባ ብሎ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ከሚገኘው /ቤታችን መግዛት ይችላሉ፡፡

11. ተጫራቾች በየሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር የመስኮት ሻተር መጋረጃ 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ ሎት 2 የጽሕፈት መሳሪያ 5,000 (አምስት ሺህ ብር) ሎት 3 የጽዳት እቃ 5,000 (አምስት ሺህ ብር) የደንብ ልብስ 5,000 /አምስት ብር/GPS 5,000 /አምስት ብር እስካነር 5,000 /ምስት ብር/ለመኪና ሰርቪስ አገልግሎት 5,000 /አምስት ብር/ ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነዶች ጋር በማያያዝ cpo /ቢድ ቦንድ/ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

12. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ 11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ላይ የግዢ አስተዳደር ዳይሬቶሬት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 

/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ድራ- አቃቂ ቃሊቲ 5,000 ቤቶች ገባ ብሎ ስልክ ቁጥር 0931804871 ወይም 0911373512 ይደውሉ

 

በአ///አስ///ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ /ቤት

Save Tender