በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ሰ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የአይቲ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ በፋብሪካው ዋና ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ብረታ ብረቶችን፣ አንድ ደብል ካፕ ሚትሱቢሽ ተሽከርካሪ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ አንድ አዲስ የትራክተር ጎማ፣ የኬሚካል መከላከያ ሸክላዎችን፣ የወረቀት ማሸጊያ ከረጢቶችንና የብረት ዝገት መከላከያ ቀለም እና ያገለገሉ ፍሪጆችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ በፋብሪካው ዋና ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ብረታ ብረቶችን፣አንድ ደብል ካፕ ሚትሱቢሽ ተሽከርካሪ፣ሁለት የሲሚንቶ ወፍጮ ሴፓሬተሮችን፣ የውሃ ማጠራቀሚያ /ማከማቻ ታንከር/ማይዝግ ፣ያገለገሉ ጎማዎች ፣አንድ አዲስ የትራከተር ጎማ ፣የኬሚካል መከላከያ ሸከላዎችን፣የወረቀት ማሸጊያ ከረጢቶችንና የብረት ዝገት መከላከያ ቀለም እና ያገለገሉ ፍሪ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ በክምችት የሚገኘው የእንስሳት መኖ ግብዓት (ኖራ) (CaCo3) እና የተፈጨ ኖራ (ፓወደር ላይም ስቶን) (አግሪ ላይም) በአጋርነት ከፋብሪካችን በመረከብ ምርቱን ለሚያከፋፍሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውክልና ለመስጠት ይፈልጋል።