Catholic Caritas Ethiopia – Hawassa (CCE-Ha) invites sealed bids from eligible and competent local contractors/suppliers for the Design, Supply, Installation and Commissioning of a Solar-Powered Water Pumping System for Wotera Kechema-Eddo Multi-Village Water Supply Scheme, located in Wondo Genet Woreda, Sidama Region, Ethiopia.
ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት በሶዶ /ጽ/ቤት Agriculture-focused Dignified Employment for Youth ADEY በተሰኘ ፕሮጀክት ከ Master Card Foundation በATI በኩል በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አበላ አባያ (ወላይታ ዞን) ፣ ዳራማሎ (ጋሞ ዞን) ፣ ዴራሼ (ዳርዱላ) እና ኮልሜ (ኮንሶ ዞን) ወረዳዎች ለስራ-አጥ ወጣቶች ለእርባታ እና ለማሞከት የሚሆኑ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በህጋዊ ጨረታ አወዳድደሮ ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል፡፡
ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጲያ በሶዶ ሀገረ ስብከት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በዳሰነች ወረዳ በተለያዩ ቀበሌያት የልማት መርሃ ግብር (ፕሮጄክት) ቀርጾ እየተገበረ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ICSP project Attempt for sustainable Economic well-Being (A-SEW ፕሮጀክት አማካኝነት የእርባታ ፍየሎችን ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል።