በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ላይበንፋስ የወደቀ የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውልና ቀጥሎ የተዘረዘሩትን፤
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት በለጠ ጌራ ፤ሲግሞ ሰጠማ እና በቢያ ፎላ ድስትሪክቶች፤ ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት መጋዳ እና ቦሬ ድስትሪክቶች ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጃሎ ሙክታር ድስትርክት፤ ምዕራብ ወለጋ፤ ቄለም ወለጋ እና ምስራቅ ወለጋ ድስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ፤ የ”Grevillea robusta” እና የ”Pinus” ግንድላ፤ እንዲሁም