ድርጅታችን በላይነህ ከንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ በገላን ፋብሪካ ውስጥ የሚገኘው ተረፈ ምርት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (በኪሎ ግራም) መሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ድርጅታችን ይጋብዛል፡፡
ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ በተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን፣ እንጨት እና ግንባታ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡