Tender Detail

Tender Details


ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ በተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን፣ እንጨት እና ግንባታ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ በተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን፣ እንጨት እና ግንባታ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚሽጡ የግንባታ ቁሳቁሶች በሚከተለው ሠንጠረዥ መመልከት እና መጫረት ይቻላል፡-

 

.

የዕቃው ዓይነት

የሚገኝበት ሳይት

መለኪያ

ብዛት

የሚገዙበት ዋጋ (ብር)

ነጠላ

ጠቅላላ

1

ቁርጥራጭ አርማታ ብረት

ፍላሚንጎ ሳይት

ኪ.ግ

50,000

 

 

2

ያገለገለ እና ጥሩ ይዞታ ያለው የከባድ መኪና ጎማ

ፍላሚንጎ ሳይት

ቁጥር

302

 

 

3

ገለገለ እና ጥሩ ይዞታ ያለው የከባድ መኪና ጎማ

ገላን ሳይት

ቁጥር

217

 

 

4

ገለገለ እና ጥሩ ይዞታ ያለው የቀላል መኪና ጎማ

ፍላሚንጎ ሳይት

ቁጥር

18

 

 

5

ያገለገለ እና ጥሩ ይዞታ ያለው የማሽነሪ መኪና ጎማ

ገላን ሳይት

ቁጥር

20

 

 

6

የተለያዩ የመኪና የማሽነሪ ባትሪዎች

ፍላሚንጎ ሳይት

ቁጥር

7

 

 

7

የተለያዩ የመኪና እና የማሽነሪ ባትሪዎች

ገላን ሳይት

ቁጥር

51

 

 

8

የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎ

ፍላሚንጎ ሳይት

ቁጥር

30

 

 

9

የባህር ዛፍ እንጨት ቁርጥራጮች

ፒያሳ ሳይት

ቢያጆ

4

 

 

10

የሞራሌ እና ጣውላ ቁርጥራጮች

ፒያሳ ሳይት

ቢያጆ

10

 

 

 

በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ነጋዴዎች ወይም ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

1.     የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የታደሠ ንግድ ፈቃድ ሰርቲፊኬት ኮፒ፣

2.     የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት (ቲን ነምበር) ኮፒ፣

3.     የተጨማሪ እሲት ታክስ ሰርፊኬት (ተመዝጋቢ ከሆኑ) ኮፒ፣

4.     የሚያቀርቡት ዋጋ 10 ፐርሰንት ጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በጥሬ ገንዘብ፤ በቼክ ወይም ባንክ በተመሰከረለት ..ኦ፤

5.     ለብቻ በአነስተኛ ፖስታ በሰም የታሸገ ዋጋ ማቅረቢያ ወይም ፕሮፎርማ ኢንቮይስ

6.     ከላይ የተጠቀሱት ማስረጃዎች እና ሌሎችም ተወዳዳሪዎች ለውድድር ይጠቅመኛል የሚሏቸው ማስረጃዎች መቅረብ አለባቸው፡፡

ጫራቾች ዕቃዎችን በፕሮጀክት ሳይቶች በመቅረብ ማየት ይችላሉ፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ሁሉም ማስረጃዎች በትልቅ ፖስታ ውስጥ በሰም ታሽገው እና ማህተም አርፎባቸው መቅረብ እና አራት ኪሎ አማራ ግራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ህንጻ የምድር ወለል በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ እስከ ሰኔ 15 ቀን 2018 . ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን አስመዝግበው እስከ ጥዋቱ 400 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ሰኔ 15 ቀን 2018 . ከጥዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከጥዋቱ 430 ሰዓት ተጫራ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ አሸናፊዎች ጨረታውን ማሸነፋቸውን ድርጅቱ ከአሳወቀ ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ትራንስፖርት አቅርበው ዕቃዎችን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ካላነሱ ድርጅቱ ለሚደርስ ጥፋት ተጠያቂ አይሆንም፡፡ ድርጅቱ የተ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

 

Save Tender