1. በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ዩኒት/FSRP ድጋፍ ለሚገነባው የረታቺቲ ቀበሌ በዴሳ አነስተኛ መስኖ አውታር የጊምቦ ወረዳ ግ/አ/ጥ/ሕ/ ጽ/ቤት በቁጥር 125/fs-36/2018 በ15/10/2018 ዓ.ም. በጻፈው ደብዳቤ ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ፈልጓል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን በዲሪ ቀበሌ በመለስ ዜናዊ ሁለተኛ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ማለትም አንድ ብሎክ መማሪያ ከፍልና ሁለት ብሎክ መጸዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡