ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ (HUNDEE) በDutch Relief Alliance (DRA) የፋይናንስ ድጋፍና ከCordaid ጋር በመተባበር በሚተገብረው Ethiopian Joint Response (EJR) ፕሮጀክት ሥር በቦረና ዞን፣ በዱብሉቅ ወረዳ፣ ቦኮሳ ቀበሌ የውሃ ፓምፕ ማድረጊያ የሶላር ሲስተም አቅርቦት፣ መጓጓዝ፣ ተከላ፣ ሙከራ (Testing and Commissioning) እና ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጎ የማስረከብ ሥራ በክፍት ጨረታ (Open National Competitive Bidding) ለማስፈጸም ስለሚፈልግ፣ በዚህ ዘርፍ ብቁና ተሞክሮ ያላቸውን ተጫራቾች ይጋብዛል።
HUNDEE-Oromo Grassroots Development Initiative would like to invite qualified consultants to conduct coaching and support activities aimed at assessing the current capacity, strengths, and challenges of selected coffee cooperatives.
ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ በቦራና ዞን በትግበራ ላይ ካሉት ፕሮጄክቶች ውስጥ አንዱ “Drought recovery and rehabilitation and consilodation Building Communities’ Resilience to Climate Extremes and Disasters (KNH) ” የሚል ፕሮጄክት ነው፡፡ ስለዚህም ድርጅታችን በድርቅ የተጎዱ ወረዳዎችን በኢኮኖሚ መልሶ ለማቋቋም የተለያዩ ሥራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ውስጥ የሚገኙትን ለግንባታ የሚውሉ ግብዓትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
HUNDEE Oromo Grassroots Development Initiative would like to invite potential and licensed companies for supply of Coffee Drying Bed Materials.