የኤሌክትሪክ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የወረቀት መፍጫ ማሽን፣ የሽፍሻፊ ማሰሪያ ማሽን እና የኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት፣ የተፈጨ ወረቀት፣ ፊልም፣ ኮር፣ አገልግሎት የሰጠ ፊክሰር፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ የጥቅል ዕላቂ፣ ትልቅ የቀለም ቆርቆሮ፣ ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ የቀለም ባልዲ፣ አ/ት የሰጠ የብረት በርሜል፣ ግፊፊ ወረቀት፣ በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ሊድ፣ በኅትመት የተበላሸ መጽሐፍ፣ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የተለያዩ የፎርክሊፍት ጐማዎችና ከመነዳሪዎች፣ የተቆራረጡ ጎልድ ፎይል፣ የፎርክሊፍት በነፋስ የሚሠራ ጐማ፣ የፎርክሊፍት ጐማ ፍላፕ፣ ሊዶች ፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ አሸንዳ፣ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎች፣ አ/ት የሰጡ ቶነሮች፣ አ/ት የሰጡ ወንበሮች፣ አ/ት የሰጡ ፕሪንተርና ኮምፒውተር፣ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡