የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ከወ/ሪት ዕዮን ጌታቸዉ የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪኣዎች በዱቤ ግዥና ኪራእ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛዉ በዉሉ መሠረት የኪራእ ክፍያ ግዴታቸዉን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳዲሮ ለመሸጥ /ለመከራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከአቶ ብሩክ ተስፋ ጥሩነህ ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።