ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የድርድር ሺያጭ ማስታቂያ ቁጥር 004/2018
ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የቀድሞው የንበረቱ ባለቤት | የንብረቱ ዓይነት | የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ሠሌዳ
ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | |||||
| ከተማ | ክ/ከተማ
ቀበሌ/ ወረዳ |
|||||||||||
| 1 | ወ/ሮ ሳምራዊት ወርቁ | አቶ አሸናፊ ደስታ | መኖሪያ ቤት | SUL/2066/2002 | 200 | ሱሉልታ | 01 | 4,013,136.54 | ||||
| ወ/ሮ ማስረሻ ወርቅነህ | መኖሪያ ቤት | SUL/2067/01 | 200 | ሱሉልታ | 01 | 3,345,618..66 | ||||||
| አንግላ ንግድ ኃ/የተ/ የግል ኩባንያ | አንግላ ንግድ ኃ/የተ/ የግል ኩባንያ | የምግብ ማመላለሻ መኪና (Food Truck/Van) | 3-B75114 አአ | ገላን | የባንኩ መጋዘን | 1,969,025.00 | ||||||
| 3-B75116 አአ | 1,969,025.00 | |||||||||||
| በመሆኑም፡-
1. ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ገዢዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ በተገለፁት አድራሻዎች በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፡፡ 2. ገዢዎች የሚያቀርቡት ዋጋ ተእታን (ተጨማሪ እሴት ታክስ) የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር አለባቸው፡፡ 3. ገዢዎች የገዙበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡ 4. ገዢዎች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ንብረት አሰተዳደር እና ፋሲሊቴሽን ዳረክተር ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ 5. ገዢዎች/ አመልካቾች በአካል ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቀርበው መደራደር ይችላሉ፡፡ 6. ባንኩ ንብረቶቹን በገዢው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ማረጋገጫ ይጽፋል፡፡ 7. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡ 8. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115526175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ |
