Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበ
  • Address , Phone: 0118126179
  • Website
  • Deadline21 Oct 2024, 5:08 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Electrical And Electromechanical

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የአገልግሎት ኪራይ፣ የመኪና ጌጣጌጥ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል


የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከሎት 1-6 ድረስ ለአንድ አመት የሚቆይ ውል በመግባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ።

በዚሁ መሰረት፡-

  • ሎት1የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣
  • ሎት 2 - የአገልግሎት ኪራይ፣
  • ሎት 3 - የመኪና ጌጣጌጥ፣
  • ሎት 4 - የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣
  • ሎት 5 - ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣
  • ሎት 6 - የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣
  1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያለውና 2016 የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ወይም በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ስም CPO ጋራንቲ (ቢድ ቦንድበማሰራት ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  3. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ዋስትናው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ከመጨረሻው ቀን በኋላ ለተጨማሪ 28 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
  4.  ይህ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ተከታታይ የስራ ቀናት ይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5.  ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የመልካም ስራ አፈጻፀም ወይም የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  6.  የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ 230 – 11፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ድረስ የግዥ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 803 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በወጣ በ16 ቀን ማለትም የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በሚከፈትበት ቀን ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባለመገኘታቸው ምክኒያት ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ከመከፈት አያስቀርም፡፡
  8.  ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት (ማቅረብአይቻልም፡፡
  9. ቢሮው የገበያ ማዕከላቱ አይነት እና ብዛቱን በተመሰከተ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ ላይ በገለፅነው መሰረት መቀነስና መጨመር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  10. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው አሸናፊ ድርጅት ወይም ግስሰብ ማሸነፉ በቢሮው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ቢበዛ 20 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከቢሮው ጋር ውል መግባት የሚችል፡፡
  11. ቴክኒካል አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል አንድ ኦሪጂናል እና አንድ ኮፒ በማለት በሰም በታሸገ ፖስታ የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ስም፣ ፊርማ፣ የድርጅቱ ማህተም እና የድርጅቱ አድራሻ በመግለጽ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  12. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 011-8-12-61-79/011-1-70-30-24 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ደጃች ውቤ 1888 ህንጻ 8 ፎቅ የቢሮ ቁጥር 803

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ

Save Tender