Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል
  • Address ድሬዳዋ , ኢትዮጵያ, Phone: 09-82-54-04-08
  • Website
  • Deadline06 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Printing And Publishing

በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- /// //03/17

በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታው ላይ  ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና 2017 . ግብር የከፈሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. በመንግስት ግዢ አቅራቢ የተመዘገቡና የተመዘገቡበትን ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የታከስ መለያ ቁጥር (TIN No.) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል በድል ጮራ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 155 በመቅረብ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በባንh በተመሰከረለት ቼከ ወይም (CPO) ከጨረታው ኦሪጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ መቀበያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ቀን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት ከቆዩ በኋላ 16ኛው ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ግዢ //አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 155 ይከፈታል፡፡
  8. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በጽሁፍ እንደተገለፀለት አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከሆስፒታሉ ጋር ውል መፈራረም አለበት፡፡ ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ በጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  9. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን እና ፊርማቸውን እንዲሁም የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  10. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል

ስልክ ቁጥር፡-09-82-54-04-08/ 025-2-11-15-693

ፖስታ ሳጥን ቁጥር-177

 

የድሬዳዋ  አስተዳደር  የድል  ጮራ  ሆስፒታል

Save Tender