Tender Detail

Tender Details

  • Company የግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር
  • Address መገናኛ ቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፊት ለፊት ወይም መገናኛ ሕዳሴ ህንጻ ወረድ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 157 0333
  • Websitehttps://www.poessa.gov.et/
  • Deadline28 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጅማ ዲስትሪከት የመቱ ት/ጽ/ ቤት ለቢሮ አገልግለት የሚሆን ህንጻ ወይም ቪላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡


የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጅማ ዲስትሪከት የመቱ // ቤት ለቢሮ አገልግለት የሚሆን ህንጻ ወይም ቪላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1/ ለቅርንጫፍ /ቤቱ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ተወዳዳሪ/አከራይ የይዞታ ማረጋገጫ እና ካርታ ያለው ወይም ቪላ ያለው ማንኛውም ተወዳዳሪ /አከራይ የይዞታ ማረጋገጫ እና ካርታ ያለው

2/ አከራይ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሠነድ ከመቱ ቅርንጫፍ /ቤት በነጻ በመውሰድ የሚያከራይበትን የኪራይ ዋጋ በካሬ ሜትር በወር በማስላት በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እስከ 11ኛው የስራ ቀን እስከ ጠዋቱ 400 ሠዓት ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅበታል፡፡

3/ የጨረታ ሳጥኑ ከላይ በተጠቀሰው 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 800 ዓመት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና የመ/ቤቱ ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4/ አከራይ የኪራይ ዋጋውን ሞልቶ የጨረታ ሰነዱን በሚመልስበት ወቅት የይዞታ ማረጋገጫና ካርታ አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅበታል፤

5/ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 047 – 441 - 1779 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጅማ ዲስትሪክት የመቱ ቅ/ጽ/ቤት

/መቱ/

Save Tender