ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸው ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሰረት ብድሩን ጊዜውን ጠብቀው ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 004/2017
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸው ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሰረት ብድሩን ጊዜውን ጠብቀው ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ሙሉ ስም |
የቀድሞው ቤቱ/ የንብረቱ ባለቤት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ ዓይነት |
የቦታው ስፋት |
የባለቤት መታወቂያ ቁጥር/ የሼር ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የቤት ቁጥር |
||||||||
|
1 |
ትኩል ንግድ ስራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
ትኩል ንግድ ስራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
ጋንዲ ቅርንጫፍ |
አውቶሞቢል ሀዮንዳይ ኮሪያ |
ሰሌዳ ቁጥር 03A-19554፤ የሞተር ቁጥር G4FA-BU692856 ሻንሲ ቁጥር KMHCT41C4CU141182 |
አዲስ አበባ ሰንጋ ተራ በሚገኘው አዲሱ የባንኩ ህብር ታወር ህንጻ ጊቢ ውስጥ |
1,800,000.00 |
|||
|
2 |
አቶ ቢኒያም በየነ |
አቶ ቢኒያም በየነ አብርሃ |
ዓለምገና ቅ/ፍ |
የባንክ አክሲዮኖች /ሼር |
AAG7188፤ AA107188 |
አንበሳ ባንክ አ.ማ |
2,914,850.05 |
|||
|
3 |
እንሽ ጀነራል ትሬዲንግ |
አቶ ሄኖክ መኮንን ቢተው |
አዲሱ ገበያ ቅ/ፍ |
የባንክ አክሲዮኖች /ሼር |
6962 |
ወጋገን ባንክ አ.ማ |
764,000.00 |
|||
|
4 |
እንሽ ጀነራል ትሬዲንግ |
አቶ ሄኖክ መኮንን ቢተው |
አዲሱ ገበያ ቅ/ፍ |
የባንክ አክሲዮኖች /ሼር |
9415፤10860፤13232፤14205 |
ወጋገን ባንክ አ.ማ |
569,000.00 |
|||
|
5 |
ካብላሎ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ካሌብ ተካ በዳዳ |
ገነት ቅ/ፍ |
የባንክ አክሲዮኖች /ሼር |
6955፤9412፤08167፤10714፤12733፤13158፤ 14204፤15179 |
ወጋገን ባንክ አ.ማ |
1,200,000.00 |
|||
|
6 |
ዋትስ ትሬዲንግ |
ጽዮን አብርሃም በርታ |
ባልደራስ ቅርንጫፍ |
የባንክ አክሲዮኖች /ሼር |
9927 |
ብርሃን ባንክ |
207,000.00 |
|||
|
7 |
ዋትስ ትሬዲንግ |
ጽዮን አብርሃም በርታ |
ባልደራስ ቅርንጫፍ |
የባንክ አክሲዮኖች /ሼር |
19277፤19037 |
አንበሳ ባንክ አ.ማ |
2,422,198.80 |
|||
በመሆኑም ፡-
- ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከላይ በተገለጹት አድራሻዎች በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር አለባቸው።
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። አሸናፊ የሆነው ተጫራች ደግሞ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስር ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።
- ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 8 ቀን 2017 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ታህሳስ 8 ቀን 2017 ከቀኑ 9፡30 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት የቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ባንኩ ንብረቶቹን በገዢው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል።
- ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ሕብረት ባንክ አ.ማ
