Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address አዳማ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline18 Dec 2024, 9:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Stock Sale

የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ ባለ መብት ህዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ደቡብ ምስራቅ ዲስትሪክት እና በፍርድ ባለመ እዳ ወ/ሮ አይናለም አየለ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆኑት አክስዮኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


2ኛ  ጊዜ  የወጣ  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

በፍርድ ባለ መብት ህዳሴ ቴሌኮም አ. ደቡብ ምስራቅ ዲስትሪክት እና በፍርድ ባለመ እዳ / አይናለም አየለ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆኑት 2347.0152 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ አርባ ሰባት ነጥብ ዜሮ አንድ አምስት ሁለት) አክሲዮኖች በፍርድ ባለ እዳ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ስለሆነ የአንድ አክሲዮን ዋጋ ብር 100 (አንድ መቶ) ሲሆን 2347.0152 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ አርባ ሰባት ነጥብ ዜሮ አንድ አምስት ሁለት) አክሲዮኖች ብር 234,701.52 (ሁለት መቶ ሰላሳ አራት ሺህ ሰባት መቶ አንድ ብር 52 ሣን) በግልጽ ጨረታ በህዳሴ ቴሌኮም . አዲስ አበባ ዋና /ቤት ጊቢ ውስጥ 09/04/2017 3:00 - 600 ሰዓት በተቋቋመ የጨረታ ኮሚቴ የሚሸጥ ስለሆነ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች /ድርጅቶች / ቀርባችሁ ተጫርታችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የአዳማ ከተማ ከፍተኛ /ቤት ያሳውቃል፡፡

መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ ወይንም ድርጅት ግምት ዋጋ 234,701.52 (ሁለት መቶ ሰላሳ አራት ሺህ ሰባት መቶ አንድ ብር 52 ሣን.) 1/4 በሲፒኦ ሲንቄ ባንከ ገቢ ማድረጉን ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡

 

የአዳማ  ከፍተኛ  ፍርድ  ቤት

Save Tender

የአባይ ጥጥ መዳመጫ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚ...

READ MORE
የአባይ ጥጥ መዳመጫ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚ...

READ MORE