ኦሮሚያ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ሆነው የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ባለአክሲዮኖች በባንክ ወይም በኢንሹራንስ ያላቸው የአክሲዮን ድርሻ እንዲመለስላቸው ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት (7 አዲስ የወጣ እና ሌሎች በድጋሚ የወጣ 53፣ 93፣ 182 እና 188) ባለ አክሲዮኖችን ለቀው የወጡት 523 አክሲዮኖችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው አኳኋን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአባይ ጥጥ መዳመጫ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚገዛ ማንኛውም ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
የአባይ ጥጥ መዳመጫ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚገዛ ማንኛውም ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ ባለ መብት ህዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ደቡብ ምስራቅ ዲስትሪክት እና በፍርድ ባለመ እዳ ወ/ሮ አይናለም አየለ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆኑት አክስዮኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸው ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሰረት ብድሩን ጊዜውን ጠብቀው ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ጂ ኤስ ቤት ግንባታና ኪራይ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤዎች ለባለአክሲዮኖች ተደልድለው ክፍያ በወቅቱ ያልተፈፀሙባቸውን አክሲዮኖች ለባለአክሲዮኖችም ሆነ ለውጭ ፈላጊዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::