የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቤቶች መሸጥ ይፈልጋል
የፍርድ ባለ መብት አቶ ዝናቡ ቃማ እና የፍርድ ባለ ዕዳዎች አቶ ጌታሁን ውብሸት እና አቶ ተመስጌን ዳንኤል መካከል ስላለው የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የሠሌዳ ቁጥሩ 3-65529ኢት የሆነ መኪና የሚሸጥ ስለሆነ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ቀርባችሁ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል፡፡
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አክሲዮን መሸጥ ይፈልጋል
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት የጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ወረዳ ጎሮ ውስጥ የሚገኘውን ጨረቃ መኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ በፍርድ ባለእዳው ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ የሰሌዳ ቁጥር ኢት-3-40011 መኪና በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ አዟል። ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች መኪናው በሚገኝበት ቦታ በአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመገኘት በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ ባለ መብት ህዳሴ ቴሌኮም አ.ማ ደቡብ ምስራቅ ዲስትሪክት እና በፍርድ ባለመ እዳ ወ/ሮ አይናለም አየለ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆኑት አክስዮኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ28/02/2017 በዋለው ችሎት የፍ/ባለእዳ የሆነው ንብረት በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ደደቻ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ስፋቱ 338.72 ካሬ ሜትር ፤ የካርታ ቁጥር 3006/94 የሆነ በፍ/ባለእዳ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምቱ 5.306,997.30 (አምስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከ30/100) በ14/04/2017 ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ግልጽ በሆነ ጨረታ እንዲሸጥ ታዟል፡፡ ስለሆነም ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።