Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address አዳማ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline29 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ወረዳ ጎሮ ውስጥ የሚገኘውን ጨረቃ መኖሪያ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የፍርድ ባለ መብት አቶ ገለቶ ሃጂ እና የፍርድ ባለ እዳ 1. ሽጉጢ ድንቁ 2 መገርሳ ተርባባ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክር በተመለከተ በአዳማ ከተማ ወረዳ ጎሮ ውስጥ የሚገኘውን ጨረቃ መኖሪያ ቤት የቦታው ስፋት 105 የሆነ አዋሳኙ በምስራቅ ዘውዱ ማሙዬ በምዕራብ ሚጡ አብዶ በሰሜን የግል መኖሪያ ቤት እና በደቡብ መንገድ የሆነ የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር 508,207.37 (አምስት መቶ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ሰባት ብር 37/100) በቀን 20/04/2018 ጠዋት 300 ሰዓት እስከ 630 ግልጽ በሆነ ጨረታ ስለሚሸጥ ተወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሰው ካለ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ አዳማ ከተማ ቦሌ /ከተማ ወረዳ ጎሮ ለአፈፃፀም ምክንያት የሆነው ቤት መነሻ ግምት 1/4 አስይዞ ሲፒኦውን ይዞ ጨረታው በሚካሄድበት ቀን በተባለው ቀን እና ሰዓት እዛ ቦታ ላይ በመገኘት ተወዳድሮ መግዛት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

Save Tender