Tender Detail

Tender Details

  • Company Moha Soft Drinks Industry Co., Ltd (ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251116614655
  • Websitehttps://mohasoftdrinks.com/
  • Deadline20 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Used Items

ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ሽሮ ሜዳ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


ያገሉ  ዕቃዎች  የጨረታ  ሠነድ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር - Service 0008/2017

 

ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ሲዮን ማህበር ሽሮ ሜዳ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ዕቃዎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ ሦስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003 በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎችን ሽሮሜዳ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በአካል ተገኝተው በማየት ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ ከታህሣሥ ቀን 2017 ጀምሮ ለተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለጸው /ቤት አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
  2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 800 ላይ ተዘግቶ 830 ሰዓት ላይ በዋናው /ቤት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል::
  3. በጨረታው የሚሳተፍ ድርጅት 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፣

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከታህሳስ 5 ቀን 2017 . ጀምሮ እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2017 . ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግና የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ፡፡

 

ማሳሰቢያ ፡-  ሲፒኦውን በማንኛውም ባንክ በሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር ስም ማሰራት ይችላሉ፡፡

 

ሃ  ላሳ  መጠጦች  ኢንዱስትሪ  አክሲዮን  ማህበር

Save Tender