Tender Detail

Tender Details

  • Company በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline07 Jan 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Construction Vehicle

በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት የኤስካቫተር ኬት ማሽን የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ቁ/ማሽ /ኪራ/0002/2017 የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በከተማ ውስጥ ለሚሠራው የልማት ሥራ የሚውል የኤስካቫተር ኬት ማሽንና የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኤስካቫተር ኬት ማሽን የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ጨረታ /ማሽ /ኪራ/0002/2017 የዲላ ከተማ ፋይ//ቤት ለከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በከተማ ውስጥ ለሚሠራው የልማት ሥራ የሚውል የኤስካቫተር ኬት ማሽንና የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የቀረበውን መሥፈርት ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. በኮንስትራክሽን ዘርፍ የማሽነሪ ኪራይ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  2. የንግድ ምዝገባ /ወረቀት ያላቸው፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  4. የአቅራቢዎች ምዝገባ /ወረቀት ያላቸው፤
  5. የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  6. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  7. የኦፕረትር ወጪ እና የነዳጅ፣ የቅባት፣ የጥገና ወጪ መሸፈን የሚችል ሆኖ፤
  8. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ለእያንዳንዱ 100,000 /መቶ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ/ ብር በመክፈል በጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  10. ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም፤
  11. ማሽነሪዎችን በከተማ ውስጥ አሠሪ /ቤት ወደ ሚፈልግበት ቦታ በሎቤድ ማመላለስ ጨምሮ፤
  12. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻችውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  13. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ 16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 300 ታሽጎ ከጠዋቱ 400 ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በጌዴኦ  ዞን  የዲላ  ከተማ  ፋይ//ቤት

 

Save Tender