Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address , Phone: 046-212 1580
  • Website
  • Deadline16 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant

የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት የሞተር ዘይት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ዝርዝር መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና እና የሞተር ሳይክል ዘይት ግዥ

የግዥ መለያ ቁጥር //05/2017

 

የሀዋሳ ከተማ ///አገ/ድርጅት የሞተር ዘይት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ዝርዝር መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

 

ሎት

የሞተር ሳይክል ዘይት

መጠን

መለኪያ

ብዛት

ሎት 1

የመኪና ዘይት

15/40

ሊትር

2082

ሎት 2

የሞተር ዘይት

20/50

ሊትር

1104

 

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፡-

  1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው 2016 / የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (የቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፣
  2. የጨረታ ዋስትና መያዣ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ግዥውን በሚፈፅመው ድርጅት ሥም ተዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል
  3. የተዘጋጀውን የዕቃ ዓይነት ዝርዝር የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 800 /ስምንት መቶ ብር/ በመክፈል ከሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዥ/አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 19 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች አንድ ተጫራች የሰጠውን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው።
  5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ሰነዶችን ማቅረብ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ ሀዋሳ ////አገ/ድርጅት የግዥ/አስ ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 19 በመምጣት የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት መግዛት ይችላሉ።
  8. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 800 ሰዓት ድርጅቱ ለጨረታ ባዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዕለቱ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዥ/አስ/ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 19 ይከፈታል። ሆኖም ግን 21ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 046 212 1580/ 0462129112 .. 108

 

የሀዋሳ ከተማ መጠጥ ውሃ ፍሳሽ አገልግሎት

Save Tender

ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) ግዥ

READ MORE
ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) መጠን 41,500 ቶን መግዛት

READ MORE