የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በUNICEF በጀት በመጠቀም በዩኒሴፍ የትምህርት ፕሮግራም National School Leadership Training Module / NSLT Module/ A Gender Responsive Pedagogy Manual አትሞ ለማሰራጨት በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 04 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በUNICEF በጀት በመጠቀም
- በዩኒሴፍ የትምህርት ፕሮግራም National School Leadership Training Module / NSLT Module/ A Gender Responsive Pedagogy Manual አትሞ ለማሰራጨት በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፊኬታቸውን ያሳደሱ በግብር ከፋይነት ተመዝግበው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምዝገባ ወረቀት፣ የዘመኑን የግብር ግዴታውን የተወጣ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበበት መረጃ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በትምህርት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ለሥራው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ እያንዳንዱን ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
- የፋይናንሻል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ አሽጎ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቢሮ ቁጥር 18 ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ የሚገልጽ ቢሮው ለNational School Leadership Training Module /NSLT Module/ እና Gender Responsive Pedagogy Manua ማተሚያ የገንዘብ መጠን ብር 45,000.00 /አርባ አምስት ሺህ ብር/ ጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 - 5፡00 ሰነዱ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ገብቶ ወዲያውኑ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ በጨረታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- ስልክ ቁጥር 0916863055 መጠየቅ ይችላሉ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ
