በደ/ኢት/ያ በወላይታ ዞን በባደሪ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍቲ-ኔት ፕሮግራም-5 በካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌያት ለሚሰሩ የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታ ለማከናወን የጉልበት ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ኢት/ያ በወላይታ ዞን በባደሪ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍቲ-ኔት ፕሮግራም-5 በካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌያት ለሚሰሩ የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታ ለማከናወን የጉልበት ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ።
1 ሎት 01 ጉልበት ዋጋ
በመሆኑም በጨረታው ለመሣተፍ የምትችሉ ተጫራቾች ፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው ከሚመለከተው ክፍል የተሰጠ ታክስ ክሊራንስ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ
- የውሃና ውሃ ነከ /wwC/ ደረጃ 9 እና ከዚህ በላይ ሆኖ ሥራ ፈቃድ ያላቸው::
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዶከመንቱ በየሎት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ወላይታ ዞን ባደራ ኮይሻ ወረዳ ፋይ/ስ/ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር የንግድ ፈቃዳቸውን ዋናውን /ኦርጅናል/ በመያዝ መግዛት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ጥሬ ብር /ሲፒኦ/ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ብቻ
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ አርጅናሉና ሁለት ኮፒ ለብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ በባ/ኮ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፣
- የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ለ30 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይ/ስ/ጽ/ቤት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ሰርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፤
- ተጫራቾች በሚሠሩበት አካባቢ ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች በ2015 ዓ/ም የተሠሩ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ቢያንስ ከሁለት በላይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0935782116/
0916694722 ደውለው ማነጋገር ይቻላል፡፡
የባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
