Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline17 Feb 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Electrical And Electromechanical

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለጐርፍ አደጋ መከላከያ የሚሆን ጋቢዎን፣ የጋቢዎን ማሰሪያ ሽቦ፣ የሽቦ መቁረጫ ጌንሳ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ግዥ እንዲፈጸም ስለተፈለገ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ//ወረዳ ገንዘብ /ቤት በወረዳችን ስር ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች ለጐርፍ አደጋ መከላከያ የሚሆን ጋቢዎን፣ የጋቢዎን ማሰሪያ ሽቦ፣ የሽቦ መቁረጫ ጌንሳ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ግዥ እንዲፈጸም ስለተፈለገ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ፡-

  1. በዘርፉ የተመዘገበ እና በዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የግዥ መጠኑ ብር 200,000 እና ከዚህ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. ተጫራቾች ለጋቢዎን፣ ለቢዎን ማሰሪያ ሽቦ፣ ለሽቦ መቁረጫ ፔንሳ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ 50000/ ሃምሳ ሺህ ብር/ ለኤሌክትሮኒክስ እቃ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ 20000 /ሃያ ሺህ ብር/ CPO ወይም በመስሪያ ቤታችን በደረሰኝ በመቁረጥ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በማስያዝ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
  3. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻ ወቅት እንዲገኙ አይገደዱም ነገር ግን በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መገኘት አለብን ብለው ካሰቡ መገኘት ያለበት አካል /የተጫረተው/ ባለቤት ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው አካል ኦርጅናል የውክልና ማስረጃውን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከጽ/ቤታችን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ብር 300 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 25/05/2017 . እስከ 09/06/2017 . 15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን ማለትም 10/06/2017 . ከጠዋቱ 300 ታሽጎ 330 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ይከፈታል፡፡
  6. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እና ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
  7. ተጫራቾች ለወሰዱት የተጫራች መመሪያ /የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነድ/ በእያንዳንዱ ገፅ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም በማድረግ መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. በቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበው አሸናፊ ስለሚሆን ለእያንዳንዱ ዝርዝር ዋጋ በተጠቀሰው ዋጋ መሙያ ላይ መሞላት አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ማሳሰቢያ - ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚከፈትበት ቀን የባዕል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል፡፡

 

 

በአ///መንግሥት ገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ

በኤፍራታና ግድም ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

 

Save Tender