የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ፤ የደንብ ልብስ ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ፤ የደንብ ልብስ ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለግዥ የቀረቡ ዕቃዎችና የጨረታ ማስከበሪያ CPO በየሎቱ ቀርበዋል፡፡
ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች CPO ብር 5000.00
ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች CPO ብር 2000.00
ሎት 3 የጥገና እቃዎች CPO ብር 1500.00
ሎት 4 የደንብ ልብስ CPO ብር 3000.00
ሎት 5 ቋሚ ዕቃ 10,000.00
ለምትወዳደሩበት ሎት የተጠቀሰውን ገንዘብ መጠን ማስያዝ የሚገባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት
የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለፀበት በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በስራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች በሚወዳደሩበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፤ ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሰረት
በ7 ቀናት ውስጥ እቃዎችን ለት/ቤቱ ንብረት ክፍል ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው የሚከፈተው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የጨረታ ማስከበሪያው በየሎቱ ይሆናል፡፡
በጥቃቅን እና አነስተኛ ስር ተደራጅቶ ለሚመጡ ተጫራቾች አምራች በሆኑበት ዕቃ ላይ ብቻ የሚወዳደሩ መሆን አለባቸው፡፡
አድራሻ፡- የካ/ክ/ከ/ ወረዳ 06 ከአቧሬ አደባባይ 100 ሜትር ገባ ብሎ ጀርመን ት/ቤት አጠገብ አቧሬ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር:- 0115578300/0921722704/0911918737
የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
