Tender Detail

Tender Details

  • Company የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት
  • Address አፋር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0336660883
  • Website
  • Deadline24 Mar 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-03-24 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለምዝገባ ስራ የሚውል ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር 001/2017

 

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለምዝገባ ስራ የሚውል ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ቀርበው እንዲወዳደሩ ይጋብዛሉ፡፡

  1. ተጫራቾች የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ።
  2. በዘርፉ ለተሰማሩበት ስራ አግባብነት ያለው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የግብር ከፋይ ቲን ነምበር ያላቸው መሆን አለበት።
  4. ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት /// አስ የጨረታ ሰነዱን ግዥ መፈጸም ይችላሉ።
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 6ተኛው ቀን ማለትም ከጠዋቱ 200 ፖስታው በሰም ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ገቢ ከሆነ በኋላ ተዘግቶ ልክ በዚያው ቀን 230 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ተዘግቶ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

አገልግሎቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0336660883 ደውለው ይጠይቁ

 

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት

 

Save Tender