Tender Detail

Tender Details

  • Company በሚድሮክ ኢንዱስትሪ ግሩኘ ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address ለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 926283
  • Website
  • Deadline12 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-12 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 5000 (አምስት ሺህ) የተቀቀለ የባህር ዛፍ ምሰሶ ልደታ ካለው የዋንዛ ፈርኒሺንግ መቀቀያ ፋብሪካ ጭኖ ወደ ቃሊቲ የኢትዮ ቴሌኮም ድርጅት ግቢ ማድረስ እና የቁም ነጭ ባህር ዛፍ ከድሬ (ሸገር ሲቲ) ከእንጦጦ አስር ኪሎ እና ከአንቆርጫ ዛፎቹ ከተቆረጡበት አካባቢ በመጫን ወደ ልደታ ዋንዛ ፈርኒሺንግ መቀቀያ ፋብሪካ የሚያደርስ የጭነት መኪና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አግጨ ////01/2017

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር 5000 (አምስት ሺህ) የተቀቀለ የባህር ዛፍ ምሰሶ ልደታ ካለው የዋንዛ ፈርኒሺንግ መቀቀያ ፋብሪካ ጭኖ ወደ ቃሊቲ የኢትዮ ቴሌኮም ድርጅት ግቢ ማድረስ እና የቁም ነጭ ባህር ዛፍ ከድሬ (ሸገር ሲቲ) ከእንጦጦ አስር ኪሎ እና ከአንቆርጫ ዛፎቹ ከተቆረጡበት አካባቢ በመጫን ወደ ልደታ ዋንዛ ፈርኒሺንግ መቀቀያ ፋብሪካ የሚያደርስ የጭነት መኪና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ መወዳደር የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN no) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ከጨረታ መወዳደሪያ ኦሪጂናል ሰነድ ጋር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O) ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ /የተ/የግ/ማህበር ወይም Wanza Furnishing Industry Private Limited Company ስም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን በድርጅቱ አንደኛ ፎቅ የግዥ መምሪያ ክፍል በመቅረብ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ሚያዝያ 04 ቀን 2017 . ጠዋት 400 ድረስ ሰነዱን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን መጫኛ ቦታ እና ማድረሻ ቦታ በመግለፅ ዋጋቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ፡- ዋናው /ቤት አዲስ አበባ ለሚ ኩራ / ወረዳ 10 የቤት ቁጥር አዲስ ሰሚት ከፔፕሲ ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው የዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ /የተ/የግ/ማህበር አንደኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ ቢሮ፡ ስልክ ቁጥር 0911-926283

በሚድሮክ ኢንዱስትሪ ግሩኘ

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

Save Tender