የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በግቢው ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው መሠረት 11 ሄክታር የአትክልት መሬት ከሚያዚያ 15/2017ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 14/2019 ዓ.ም የጨረታ መነሻ ዋጋ የአንድ ዓመት 4,000,000.00 /አራት ሚሊየን/ ለሁለተኛው ዓመት የጨረታ አሸናፊው 10% /አስር ፐርሰንት/ ጭማሪ ገንዘብ በማድረግ ለሁለት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ እስከ ሚያዚያ 14/2019 ዓ.ም በኮንትራት ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ሎት1 ከዚህ በፊት ይለማ የነበረውን 11 ሄከታር መሬት የከብት በረት ጋር ያለ መሬት ውጭ ሳይጨምር በዚህ መሠረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ እንድትሣተፉ ይጋብዛል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሠረተ የክፍያ ትእዛዝ /CPO/ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የባንክ ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
-
ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነዱን 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ /በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 013/012 መውሰድ ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ሃሣባቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ CPO ኦርጅናል ፖስታ ውስጥ መሆን አለበት ፡፡
-
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሸጐ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት ታሽጐ በተመሣሣይ ሠዓት ይከፈታል፡፡
-
አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበሪያ ለሁለተኛው አመት 10% በማስያዝ ውል መግባት አለበት፡፡
-
ተጫራቹ አሸናፊ የሆነው ውል ከመያዙ በፊት የመጀመሪያ አመትን ክፍያ ወድያውኑ ይከፍላል፡፡
-
መስሪያ ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያ አስይዘው ውል ካልገቡ የጨረታ ማስከበሪያ ይወርሳል፡
-
መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011681 44 89 /0116811013/14 መጠየቅ ይችላል፡፡
የደ/ብ/መም/ት/ኮ/የግ/ፋ/ን አስ/ ቡድን መሪ