Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise (የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት) (ኢኢግልድ)
  • Address በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ወደ አራት መንታ በሚወስደው መንገድ ጣልያን ሰፈር (የቀድሞ ጅንአድ መ/ቤት) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111281529
  • Websitehttp://www.eiide.com.et/web/guest/about-us
  • Deadline14 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-14 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

ድርጅታችን የዛዉንፓልም የምግብ ዘይት፤ ሸቀጣሸቀጥ፤ ለስኳር እና የኢንዱስትሪ ጨዉ መነሻዉን ከሱማሌ ክልል አፍዴራ ዞን ሀርገሌ ዩኦ ጨዉ አቅራቢ ማህበራት ለተለያዩ በክልል ወደ ሚገኙት የድርጅቱ ቅ/ፎች ለማጓጓዝ በግልፅ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡


 

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 03/17


 

ድርጅታችን የዛዉንፓልም የምግብ ዘይት፤ ሸቀጣሸቀጥ፤ ለስኳር እና የኢንዱስትሪ ጨዉ መነሻዉን ከሱማሌ ክልል አፍዴራ ዞን ሀርገሌ ዩኦ ጨዉ አቅራቢ ማህበራት ለተለያዩ በክልል ወደ ሚገኙት የድርጅቱ ቅ/ፎች ለማጓጓዝ በግልፅ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ከዚህ በታች የተመስከቱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታው መካፈል የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፣

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የብቃት ማረጋገጫ እና የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ያላቸው መሆን ይገባቸዋል፡

  2. ተጫራቶች ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ፒያሳ ቢስ መብራት አካባቢ /አትክልት ተራ/ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስርያ ቤት ከሎጁስቲክስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

  3. ተጫራቾች ፓልም የምግብ ዘይት፤ ለሸቀጣ ሸቀጥ፤ ማጓጓዝ የጨረታ ማስከበሪያ ብር ፓልም የምግብ ዘይት 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺ ብር) ለሸቀጣ ሸቀጥ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ ብር) በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ብቻ ከትራንስፖርት ታሪፍና ከብቃት ማረጋገጫ ማስረጃዎች ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

  4. የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውንና ከላይ የተጠቀሱ ህጋዊ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ እና በአንድ ፖስታ በማሽግ እስከ ሚያዚያ 06 ቀን 2017 .ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡

  5. ጨረታው ሚያዝያ 06 ቀን 2017 .ም ከረፋዱ 4:10 ተጫራቾች ወደም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

  6. ተጫራቾች በጨረታው መመሪያ ላይ የተገለፀውን ደንብና ግዴታ በሙሉ የመፈፀም ግዴታ አለባቸው።

ድርጅቱ የተሻለ ለማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-22-50



 

Save Tender