ኮርፖሬሽናችን ውል ወስዶ ለሚገነባቸው ለጋሸና ብልባላ ባይ ባስ አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት እና ባህር ዳር መብራት ኃይል ማርዳ ቀለም ፋብሪካ ኤርፖርት ኤስፓልት መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን Plain/dowel bar እና ፖወር ጀል እና አሞኔም ናይትሬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኀኮኮ 18/2017
ኮርፖሬሽናችን ውል ወስዶ ለሚገነባቸው ለጋሸና ብልባላ ባይ ባስ አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት እና ባህር ዳር መብራት ኃይል ማርዳ ቀለም ፋብሪካ ኤርፖርት መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን Plain/dowel bar እና ፖወር ጀል እና አሞኔም ናይትሬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
መለያ |
መለኪያ |
ብዛት |
ምርመራ |
|
1 |
Plain/dowel bar |
ባለ20∅ |
ቤርጋ |
245 |
7,706ኪ.ግ |
|
2 |
Plain/dowel bar |
ባለ24∅ |
ቤርጋ |
181 |
7,244ኪ.ግ |
|
3 |
Power jell |
|
በኩንታል |
100 |
|
|
4 |
Ammonium nitrate |
|
በኩንታል |
300 |
|
ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መወዳደሪያ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ማንኛዉም አቅራቢ ድርጅት በጨረታው መወዳደር ይችላል፡፡
-
-
-
-
-
-
- በዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የተ.እ.ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው እንዲሁም ግብር ግዴታቸውን ስለመወጣታቸው የሚገልፅ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል በድርጅታችን ስም "ኅብር ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን" (Hibir construction corporation) በሚል ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ያለ ቅድመ ሁኔታ እንደተጠየቀ የሚከፈል ባንክ ጋራንቲ የተ.እ.ታ ታክስን ጨምሮ ለፓወር ጀሉ እና ለአሙኔም ናይትሬት 400,000 (አራት መቶ ሺህ) ብር ለPlain/dowel bar 100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ ማስያዝ አለባቸው::
- ኮርፖሬሽናችን አሸናፊውን ተጫራች ድርጅት በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛውን እቃ መጠን እንደ አስፈላጊነቱ እስከ 50% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፡፡
- ተወዳዳሪ ድርጅቶች የመወዳደሪያ የፖወር ጀሉን አና የአሞኔም ናይትሬት ቴክኒካል ሰነድ ቅጅና ዋና ለየብቻ በፖስታ እና ፋይናንሻል ሰነድ ቅጅ እና ዋና ለየብቻ በፖስታ በማዘጋጀት እና የጨረታ ማሰከበሪያውን በአንድ ፖስታ ለብቻ በማድረግ በአንድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንዲሁም የPlain/dowel bar ፋይናንሻል ሰነድ ቅጅ እና ዋና ለየብቻ በፖስታ በማዘጋጀት እና የጨረታ ማስከበሪያውን በአንድ ፖስታ ለብቻ በማድረግ በአንድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ባህር ዳር ከተማ ከሚገኘው ዋና መ/ቤታችን “ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን” (Hibir construction corporation) ዋናው መ/ቤት አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ፊት ለፊት ግዥ ቢሮ በመቅረብ ለጨረታው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
- ጨረታው በ15 ኛው ቀን 4:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የመክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ሰነዱን መሸጫ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ኅብር ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-35-76 መደወል ይችላሉ፡፡
-
-
-
-
-
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
