Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች የሚያቀርቡለትና የሚሠሩለት ድርጅቶች ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል 2017 . በጀት ዓመት ገልግሎት የሚውል

  • ሎት 1) የምግብ አገልግሎት ለአንድ ዓመት
  • ሎት 2) የኦክስጅን አገልግሎት ለአንድ ዓመት
  • ሎት 3) የፅዳት አገልግሎት ለአንድ ዓመት
  • ሎት 4) የበረኪና አቅርቦት ለአንድ ዓመት
  • ሎት 5) የህክምና ኦክስጅን ንደር ማኒፎልድ ዝርጋታ
  • ሎት6) የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም
  • ሎት 7) መድኃኒትና የሕክምና ዕቃዎች
  • ሎት 3) ህትመት
  • ሎት 9) የሕፃናት የዱቄት ወተት
  • ሎት 10) የሕፃናት ዳይፐር፤ ሌሎች የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የአዋቂ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎችና ኮስሞቲክስ ዕቃዎች የሚያቀርቡለትና የሚሠሩለት ድርጅቶች ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-  ከላይ ለተጠቀሰው የሚቀርቡ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው

  1. ከሚያቀርቡት እቃ ጋር የተዛመደ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ /VAT/ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገለፅ ማስረጃ በግልጽ የሚታይ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመፈል ሰነዱን ሆስፒታሉ ግቢ በሚገኘው የመንግሥት ሂሳብ እና ፍያ ዳይሬክቶሬት በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋጋውን ሞልተው ሲመልሱ ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ
  • ሎት 1) ለምግብ አገልግሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባን ዋስትና
  • ሎት 2) ለኦስጅን አገልግሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና
  • ሎት 3) ለፅዳት አገልግሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና
  • ሎት 4) ለበረኪና አቅርቦት ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና
  • ሎት 5) ለሕክምና ኦክስጅን ሲለንደር ማኒፎልድ ዝርጋታ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒ የባን ዋስትና
  • ሎት 6) ለፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና
  • ሎት 7) ለመድኃኒትና ህክምና ዕቃዎች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና
  • ሎት 8) ህትመት ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባን ዋስትና
  • ሎት 9) ለሕፃናት የዱቄት ወተት ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባንክ ዋስትና
  • ሎት 10) ለሕፃናት ዳይፐር፣ ሌሎች የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የአዋቂ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎችና ኮስሞቲ ዕቃዎች ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦና የባን ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመግለጽ አንድ ኦሪጅናል ፋይናንሻል፤ አንድ ኦሪጅናል ቴክኒካል አንድ ኮፒ ፋይናንሻል፤ አንድ ኮፒ ቴክኒካል በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው ሆስፒታሉ ባዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቹ ወደ ጨረታው ሳጥን ፖስታውን ሲያስገባ ኒካል ለብቻ ፋይናንሻል ለብቻ መሆን አለበትይህ ሳይሆን ቢቀር እና ተጫራቹ ፋይናንሻሉ እና ቴክኒካሉን በአንድ ፖስታ ካስገባ ጨረታው ወዲያውኑ ወድቅ ይሆንበታል፡፡
  1. ጨረታው በሚያበቃበት የመጨረሻ ቀን (በአስራ አንደኛው ቀን) ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:30 በሆስፒታሉ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  2. የበለጠ ማስረጃ ቢያስፈልግዎት በስልክ ቁጥር 0115-25-68-23 ደውለው ይጠይቁ፡፡
  3. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በአዲስ አበ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል

 

Save Tender